The Center for Budgetary Governance Advocacy (CBGA) is committed to transparency, accountability, safeguarding, and ethical conduct.
This confidential form allows you to submit:
Feedback
Complaints
Whistleblowing disclosures
Safeguarding concerns
Reports of misconduct, fraud, corruption, abuse of authority, harassment, or policy violations
You may submit this form anonymously. All submissions are treated confidentially and are received directly by the Board Chairperson of CBGA.
የበጀት አስተዳደር አድቮከሲ ማዕከል (CBGA) ለግልጽነት፣ ለተጠያቂነት፣ ለደህንነት መጠበቅ (Safeguarding) እና ለሥነ-ምግባራዊ አሠራር ትልቅ ትኩረት ይሰጣል።
ይህ ሚስጥራዊ ቅጽ የሚከተሉትን ነጥቦች ለማቅረብ ያገለግላል፡
አስተያየቶች
ቅሬታዎች
የጥቆማ (Whistleblowing) መረጃዎች
የደህንነት ስጋቶች (Safeguarding concerns)
የአሰራር ጉድለት፣ ማጭበርበር፣ ሙስና፣ የሥልጣን አላግባብ መጠቀም፣ ትንኮሳ ወይም የፖሊሲ ጥሰት ሪፖርቶች
ይህንን ቅጽ ስምዎን ሳይጠቅሱ (በማይታወቅ ሁኔታ) ማቅረብ ይችላሉ። ሁሉም የሚቀርቡ መረጃዎች በሚስጥር የሚያዙ ሲሆን፣ በቀጥታ የሚደርሱትም ለCBGA የቦርድ ሰብሳቢ ነው።